ሰበር ዜና -አንዳርጋቸው ጽጌ ከቃሊቲ ማረሚያ ወጥቷል
ሰበር ዜና -አንዳርጋቸው ጽጌ ከቃሊቲ ማረሚያ ወጥቷል የቦሌ መንገድ በመኪና ጥሩንባ ጩኽት ደምቃለች! አንዲ ወደቤቱ እየመጣ ነው! በኢትዮጵያ የኢንግሊዝ ኤምባሲ መኪናዎች በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በር ጠብቀው ወስደውታል። የአንዳርጋቸዉ ጽጌ እህት ወ/ሮ ኑኑ ጽጌ ጨምሮ ከተለያየ ቦታ የመጡ የአዲስ በበባ ወጣቶች ተቀብለውታል:: የጉዞዉ ሰነድ በማለቁ ዛሬ ወደ ቤተሰቦቹ፤ አገረ እንግሊዝ ይጓዛል ~ ተብሏል በአቶ አንዳርጋቸው ጽጌ [...]
May 28 2018 | Posted in News | Read More »

