On 22nd June 2018, the Ethiopian government reported that it has unblocked 264 websites. This news was also reported by ESAT, a major Ethiopian media website that was blocked over the last years. Freedom of expression is a foundational right that other rights depend on. #Ethiopia has opened access to 264 blocked websites/bloggers/ ESAT and OMN. A free flow of [...]
ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ፤ ከአንባገነናዊ ሥርዓት ወደ ዲሞክራሲ ለውጡየሰነቃቸውተስፋዎች፣የተወሰዱበጎእርምጃዎችእናያንጃበቡአደጋዎች ድልድይ፤በአውሮፓየኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያዊያንየውይይትመድረክ አቅራቢ፤ ያሬድ ኃይለማርያም ሐምሌ 28 ቀን 2018 ብራስልስ፣ ቤልጂየም ኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት የሕግ የበላይነት በገፍ የተጣሰባት፣ ነጻ ዳኝነት እና ፍትህ የተጓደለባት፣ ሰብአዊ መብቶች እና የዜጎች መሰረታዊ ነጻነቶች ያለ ገደቢ የተጣሱባት፣ ማህበራዊ ፍትህ የተዛነፈባት እና ዲሞክራሲያዊ ሥርዓት የተዳፈነባት አገር ነበረች። በየጊዜው ብልጭ ብለው የተዳፈኑ [...]
By Admasu Workneh Thank you Dr. Abiy! What has occurred in Ethiopia in recent months is nothing short of a miracle. The speed of change that is taking place in our country is quite amazing. For Ethiopians in the diaspora and at home the last short four months has been extraordinary. The rhetoric heard in the [...]
ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ ባይሳ ዋቅ-ወያ ሰሞኑን የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያስተላለፋቸውን ሁለት ውሳኔዎች በተመለከተ ዜጎች ከያቅጣጫው የተሰማቸውን ገልጸዋል፣ በመግለጽም ላይ ናቸው። ነገሩ ሳይታሰብ በድንገት የተከሰተ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ መንግሥት ዘመን ሊከሰት ይችላል ብለን ስላልጠበቅን፣ ብዙዎቻችንን ግራ አጋብቷል። ይቅጥሉ – ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ