WARKA Forum Index
 FAQFAQ   SearchSearch   MemberlistMemberlist   UsergroupsUsergroups   RegisterRegister 
 ProfileProfile   Log in to check your private messagesLog in to check your private messages   Log inLog in 
Become a supporting member
CyberEthiopia Home | About us | Contact us
ህይወትን በሳቅና በደስታ እናጅባት !
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
 
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር
 
View previous topic :: View next topic  
Author Message
ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 3:29 am    Post subject: Reply with quote

Debzi እንደጻፈ(ች)ው:

እሺ .....አሁን ረጋ ብዬ ወንዶችን ጥያቄ ልጠይቅ :: ሶፎሞር እያለሁ አንድ በጣም በጣም እምወደው ልጅ ነበር :: አቴንሽኑን ለመሳብና እንዲወደኝ ያልሰራሁት አክሮባት አልነበረም :: ዝግትትት አረገኝ :: እንዳልተፈጠርኩ ቆጠረኝ :: ካሁኑ ባሌ ጋር ገና መውጣት ስጀምር ግን ሲዘጋኝ የነበረው ልጅ ማለቃቀስ መናደድ መንጨርጨር ጀመረ :: ይሄ በኔ ብቻ ሳይሆን በብዙ ሴቶች የደረሰ ነገር ነው :: እና ይህን ምን ትሉታላችሁ ------ወንዶች ???

እንደጻፈ(ች)ው:
ነው ::

Debzi: ጥያቄ ላንቺ : ይሄ የምትይው ልጅ አንቺን መጨቅጨቅ የጀመረው አንቺ ድሮ ለሱ ስሜት እንዳለሽለት ከነገርሽው በኃላ ነው ወይስ እንዲሁ ከመሬት ተነስቶ ነው ልሞት ነው ቅበርኝ ያለሽ ? ማግባትሽን ወይንም ጓደኛ እንዳለሽ ከነገርሽውና ዝም ብሎ የሚያለቃቅስ ከሆነ ችግሩ ሌላ ስለሆነ ባለሙያ መጠየቅ ነው Very Happy
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 3:40 am    Post subject: Reply with quote

ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጄው ይሄ ቤት በሳቅ ጀምረኽው በጭቅጭቅ እንዳይዘጋ ለምን አሁን ያነሳኽውን ርህስ አዲስ ቤት ከፍተህለት አንነጋገርበትም ? ;;

ወንድም ግግሌ : በእርግጠኝነት የሚነግርህ ነገር ይህ ቤት የጭቅጭቅ ቤት እንደማይሆን ነው :: እስቲ ይህንን አንብብና ተደሰትበት :: እንዲህ አይነት ሚስቶች ከጠፉ ቆይተዋል ቢሆንም ታሪካቸውን በስራቸው እንዘክራቸዋለን ::

The Good Wife's Guide:

##Have dinner ready. Plan ahead, even the night before, to have a delicious meal ready on time for his return. This is a way of letting him know that you have be thinking of him and are concerned about his needs. Most men are hungry when they get home and the prospect of a good meal is part of the warm welcome needed.

## Prepare youself. Take 15 minutes to rest so you'll be refreshed when he arrives. Touch up you make-up, put a ribbon in your hair and be fresh-looking. He has just been with a lot of work-weary people.

## Be happy to see him.

## Minimze all noise. At the time of his arrival, eliminate all noise of the waher, dryer or vaccuum. Encourage the children to be quiet.

## Listen to him. You may have a dozen important things to tell him, but the moment of his arrival is not the time. Let him talk first-remeber, his topics of conversation are more importnat than yours.

## Don't greet him with complaints and problems. Smile Smile

ይቀጥላል ::
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ባልዛክ

ኮትኳች

Joined: 01 Aug 2006
Posts: 135

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 4:04 am    Post subject: Reply with quote

ሰላም ዲጄው .... ይችን የመሰለች ሚስት መቼስ ከዲስኮ አትገኝም Rolling Eyes ንግስት መሆን አለባት : አይደል እንዴ Question
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 7:07 pm    Post subject: Reply with quote

ባልዛክ እንደጻፈ(ች)ው:
ሰላም ዲጄው .... ይችን የመሰለች ሚስት መቼስ ከዲስኮ አትገኝም Rolling Eyes ንግስት መሆን አለባት : አይደል እንዴ Question

ባልዛክ : ነግርኩህ እኮ ድሮ ቀረ ይሄ ነገር :: እንዳልኩህ ታሪካቸው መና ሆኖ እንዳይቀርና አሁን ያሉት ሴቶች ትምህርት ያግኙበት ብዬ ነው :: ይቀጥላል ህጉ :

## A good wife always knows her place
## Don't ask him questions about his action or question his judgment or integrity. Remeber, he is the master of the house and as such will always exercise his will with fairness and truthfulness. You have no right to question him.

## Arrange his pillow and offer to take off his shoes. Speak in a low, soothing and pleasant voice.

## Don't greet him with complaints and problems.

## Make him cofortable. Have him lean back in a comfortable chair or lie him down in the bedroom. Have a cool or warm drink ready for him.

## Don't complain if he's later for dinner or even if he stays out all night. Count his as minor compared to what he might have gone through at wrok.

## Greet him with a warm smile and show sincerity in your desire to please him.

I think ይብቃን ::

መልካም ቀን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 10:38 pm    Post subject: Reply with quote

ዲጄው እንደጻፈ(ች)ው:
ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ዲጄው ይሄ ቤት በሳቅ ጀምረኽው በጭቅጭቅ እንዳይዘጋ ለምን አሁን ያነሳኽውን ርህስ አዲስ ቤት ከፍተህለት አንነጋገርበትም ? ;;

ወንድም ግግሌ : በእርግጠኝነት የሚነግርህ ነገር ይህ ቤት የጭቅጭቅ ቤት እንደማይሆን ነው :: እስቲ ይህንን አንብብና ተደሰትበት :: እንዲህ አይነት ሚስቶች ከጠፉ ቆይተዋል ቢሆንም ታሪካቸውን በስራቸው እንዘክራቸዋለን ::

The Good Wife's Guide:

##Have dinner ready. Plan ahead, even the night before, to have a delicious meal ready on time for his return. This is a way of letting him know that you have be thinking of him and are concerned about his needs. Most men are hungry when they get home and the prospect of a good meal is part of the warm welcome needed.

## Prepare youself. Take 15 minutes to rest so you'll be refreshed when he arrives. Touch up you make-up, put a ribbon in your hair and be fresh-looking. He has just been with a lot of work-weary people.

## Be happy to see him.

## Minimze all noise. At the time of his arrival, eliminate all noise of the waher, dryer or vaccuum. Encourage the children to be quiet.

## Listen to him. You may have a dozen important things to tell him, but the moment of his arrival is not the time. Let him talk first-remeber, his topics of conversation are more importnat than yours.

## Don't greet him with complaints and problems. Smile Smile

ይቀጥላል ::
ዲጄው ይሄንን ነገር እየደጋገምክ ምራቃችንን ባታስውጠን ምናለ Laughing Laughing Laughing
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Fri Feb 05, 2010 10:57 pm    Post subject: Reply with quote

Debzi እንደጻፈ(ች)ው:
አይዞህ ግግሌ .....ባለቤቱ እራሱ አርእስቱን አስተካክሎ ""ጥያቄ ለሴቶች "" ብሎታልኮ :: ቤቱ ምን ይበላሻል ብለህ ....ጨዋታም አይደል እንዴ ?

እኔምልህ ....ግን ይሄኮ የስሜት ጉዳይ ስለሆነ በዲስከሽን የሚስተካከል ነገር አይደለም :: ልክኮ ዛሬ ፓስታ አስጠልቶኛል አልበላም ብለህ ከቆረጥክ በኋላ አንዱ ያንን ፓስታ ጠቅለል ጠቅለል እያረገ አሳምሮ ሲበላ አስጎምዥቶህ አንተም ሀሳብህን ቀይረህ ፓስታ ለመብላት ቆርጠህ እንደመነሳት አይነት ነገር ነው :: ዛሬ አይኔ ውስጥ አልገባልሽ ያለኝ ወንድ ነገ ካንዷ ሴት ጋር ሳየው አምሮ ይታየኛል :: ላንተም አንዷ ሴት ዛሬ አትራክት ያላረገችህ ነገ ካንዱ ጋር ሆና ስታያት አሀ ....ለካ ተፈላጊ አይነት ሴት ነበረች ብለህ ለሷ ያለህ ስሜት ይጠነክራል :: የስሜት ጉዳይ ስለሆነ ተመካክረን ተከራክረን ልንለውጠው የምንችለው ነገር አይመስለኝም ::
ደብዚ ባልሺው ነገር በተወሰነ ደረጃ እስማማለው ;; የኔ እምነት ወይም ተስፋ ምንድነው እንበል ባለፈው ቴዲ አፍሮ አትላንታ መጥቶ የነበረ ጊዜ እንየው ብለን ወጥተን ነበር እና መቸም የመጠባበስ ነገር በጣም የሚበዛው በእንደዚህ አይነት ጊዜ ነውና እድላችንን እንሞክር ተባብለን እኔና ጓደኛዬ ሁለት አይናችን ውስጥ የገቡ ልጆችን ልናጫውት (ልናስደንስ Smile) ጠጋ አልን ጓደኛዬ ዳንስ ብሎ ነገር አይችልም ግን ዳውን ኽርዝ የሆነ ባህሪና መልክና ቁመናውም ለክፉ አይሰጥም ;ነገር ግን ማደነስ ስላልቻለ ብቻ የሴቶቹን አፒታይት ዘጋና ሴቶቹ ሹልክ ብለው ጠፉብን ;; የኔ ስሞታ እዚህ ነው እንግዲህ የአንድ ወንድ ማንነት የሚለካው በዳንሱ ነው ? ይሄ ልጅ መልክና ባህሪ ይዞ ጠነኝነቱን ሳንረሳ ከማንኛውም አላስፈላጊ ሱስ ነጻ ሆኖ ነገር ግን ዳንስ ስላልቻለ ሳይጠብስ ወደ ቤቱ ገባ (የኔን ነገር በይደር ላቆየው Very Happy ) እና ምን ለማለት ፈልጌ ነው ሴቶች አቋማቸው ግልጽ አይደለም ;የሚፈልጉትን በእርግጠኝነት አያውቁም ;ወይም ጓደኞቼ ምን ይሉኛል በማለት እየፈለጉት ይተዉታል ;;
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

sleepless girl

ውሃ አጠጪ

Joined: 19 Feb 2006
Posts: 1360
Location: near u!

PostPosted: Sat Feb 06, 2010 2:31 pm    Post subject: Reply with quote

ወይ ጉድ ዲጄው ................."እንደዚች አይነት ሴት ብትገኝ እኔም አልመነኩስም " እንዳሉት መነኩሴ እኮ ሆነ ነገሩ :: እንዴ ሁሉንም ማድረግ ይከብዳል :: ማድረግ እንዳለብህ እያወከው እንኳን የማታደርገው ስንት አለ ??.........
_________________
Nothing is impossible!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Sat Feb 06, 2010 9:48 pm    Post subject: Reply with quote

sleepless girl እንደጻፈ(ች)ው:
ወይ ጉድ ዲጄው ................."እንደዚች አይነት ሴት ብትገኝ እኔም አልመነኩስም " እንዳሉት መነኩሴ እኮ ሆነ ነገሩ :: እንዴ ሁሉንም ማድረግ ይከብዳል :: ማድረግ እንዳለብህ እያወከው እንኳን የማታደርገው ስንት አለ ??.........

እንቅልፍየለሽ ልጃገረድ Very Happy Very Happy : እንዲህ አይነት ሴቶች በአሁኑ ሰአት እንደ ዳይኖሰር ከአለም ላይ ጠፍቷል :: ስለዚህ እኛ ወንዶች እንዲህ አይነት ሴት እንዳለምን ሴቶቹ ደግሞ እንደገና እንዲህ አይነት ትውልድ እንዳይመጣ ጸሎት አንዳደረጋችሁ አብረን አንኖራለን :: በነገራችን ላይ The Good Wife's Guide 1955 የታተመ ቀልድ ነው ::
ይሄው ሊንኩ ማንበብ ለምትሹ
http://www.j-walk.com/other/goodwife/index.htm

መልካም ቀን
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Sat Feb 06, 2010 9:59 pm    Post subject: Reply with quote

[quote="3"]
እንደጻፈ(ች)ው:
ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:

::
ዲጄው ይሄንን ነገር እየደጋገምክ ምራቃችንን ባታስውጠን ምናለ Laughing Laughing Laughing

ግግሌ በቃ ትቻለው :: መቼም ይህንን አንብበህ እንዲህ አይነት ሚስት አገኛለው ብለህ ..... እኔ የለሁበትም Very Happy Very Happy

ሌላው አትላንታ የቴድ አፍሮ ዝግጅት ላይ ነበርኩኝ :: ሴቶቹ እኮ የሚያሳፍሩ ነበሩ :: እንዲያው በደህና ጊዜ አግብቼ ተገላገልኩ ነው ያልኩት :: ሰው ላይ ፍጥጥጥጥጥ ሲሉ ከኔ ጋር ያለችው ሚስቴ መሆኗን የረሱት ይመስላል :: እኔ የሚለው የአትላንታ ሴቶች በአመት አንዴ ብቻ ነው እንዴ የሚጠጡት ? ይቀመቅማሉ እንደጉድ : እንደጉድ ይቀመቅሙታል Smile Smile ለማንኛውም ተቀወጠ በጣም ተቀወጠለት :: ግን እኔ የሚልህ ለምን አንተ እዛ Farmers Market ሄደህ ሶስት ሴቶችን ባንዴ ጠብሰህ አታማርጥም ? ሲቀልድ ነው :: ምን በወጣህ ፋርመርስ የምትሰራ ሴት ትጠብሳለህ ? ሀሳቤን አንስቻለዉ
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Debzi

ዋና አለቃ

Joined: 02 May 2004
Posts: 2770
Location: Los Angeles, CA

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 12:29 am    Post subject: Reply with quote

ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ደብዚ ባልሺው ነገር በተወሰነ ደረጃ እስማማለው ;; የኔ እምነት ወይም ተስፋ ምንድነው እንበል ባለፈው ቴዲ አፍሮ አትላንታ መጥቶ የነበረ ጊዜ እንየው ብለን ወጥተን ነበር እና መቸም የመጠባበስ ነገር በጣም የሚበዛው በእንደዚህ አይነት ጊዜ ነውና እድላችንን እንሞክር ተባብለን እኔና ጓደኛዬ ሁለት አይናችን ውስጥ የገቡ ልጆችን ልናጫውት (ልናስደንስ Smile) ጠጋ አልን ጓደኛዬ ዳንስ ብሎ ነገር አይችልም ግን ዳውን ኽርዝ የሆነ ባህሪና መልክና ቁመናውም ለክፉ አይሰጥም ;ነገር ግን ማደነስ ስላልቻለ ብቻ የሴቶቹን አፒታይት ዘጋና ሴቶቹ ሹልክ ብለው ጠፉብን ;; አቋማቸው ግልጽ አይደለም ;የሚፈልጉትን በእርግጠኝነት አያውቁም ;ወይም ጓደኞቼ ምን ይሉኛል በማለት እየፈለጉት ይተዉታል ;;

እንዴት መደነስ ያቅተዋል ግን እሱ ? ወይስ እንደ ውልቅልቅ ስፕሊት እሰራለሁ ብሎ ወድቆ በዚያው ቀርቶ ነው ? የሆኖ ሆኖ ......እንደሚመስለኝ የጓደኛህ ዳንስ አለመቻል ሳይሆን ልጆቹን ሹልክ አርጎ ያጠፋቸው ምናልባት አይናቸውን የጣሉባቸው ሌሎች ወንዶች ይኖሩ ይሆናል :: እና እነሱን ለማሳደድ ነው የሄዱት :: ጓደኛህን አይዞህ በለው :: ደሞ ሚሚ ብትሄድ ቲቲ ትመጣለች ::
_________________
Ke akbrot selamta gar!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Tue Feb 09, 2010 3:52 am    Post subject: Reply with quote

Debzi እንደጻፈ(ች)ው:
3 እንደጻፈ(ች)ው:

እንዴት መደነስ ያቅተዋል ግን እሱ ? ወይስ እንደ ውልቅልቅ ስፕሊት እሰራለሁ ብሎ ወድቆ በዚያው ቀርቶ ነው ? የሆኖ ሆኖ ......እንደሚመስለኝ የጓደኛህ ዳንስ አለመቻል ሳይሆን ልጆቹን ሹልክ አርጎ ያጠፋቸው ምናልባት አይናቸውን የጣሉባቸው ሌሎች ወንዶች ይኖሩ ይሆናል :: እና እነሱን ለማሳደድ ነው የሄዱት :: ጓደኛህን አይዞህ በለው :: ደሞ ሚሚ ብትሄድ ቲቲ ትመጣለች ::

ደብዚ : በኮንሰርቱ ላይ 65% ሴቶች ነበሩ :: እናም መላምትሽ ላይ ጥርጣሬ አለኝ :: ባይሆን የግግሌ ጓደኛ ብሩ ላይ ሙጭጭ ብሎ ይሆናል ላለመጋበዝ :: ሴቶቹ ከሆኑ ካለመጠጥ ጓዋደኝነት አይገባቸው
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 9:02 pm    Post subject: Reply with quote

[quote="ዲጄው "]
3 እንደጻፈ(ች)ው:
እንደጻፈ(ች)ው:
ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:

::
ዲጄው ይሄንን ነገር እየደጋገምክ ምራቃችንን ባታስውጠን ምናለ Laughing Laughing Laughing

ግግሌ በቃ ትቻለው :: መቼም ይህንን አንብበህ እንዲህ አይነት ሚስት አገኛለው ብለህ ..... እኔ የለሁበትም Very Happy Very Happy

ሌላው አትላንታ የቴድ አፍሮ ዝግጅት ላይ ነበርኩኝ :: ሴቶቹ እኮ የሚያሳፍሩ ነበሩ :: እንዲያው በደህና ጊዜ አግብቼ ተገላገልኩ ነው ያልኩት :: ሰው ላይ ፍጥጥጥጥጥ ሲሉ ከኔ ጋር ያለችው ሚስቴ መሆኗን የረሱት ይመስላል :: እኔ የሚለው የአትላንታ ሴቶች በአመት አንዴ ብቻ ነው እንዴ የሚጠጡት ? ይቀመቅማሉ እንደጉድ : እንደጉድ ይቀመቅሙታል Smile Smile ለማንኛውም ተቀወጠ በጣም ተቀወጠለት :: ግን እኔ የሚልህ ለምን አንተ እዛ Farmers Market ሄደህ ሶስት ሴቶችን ባንዴ ጠብሰህ አታማርጥም ? ሲቀልድ ነው :: ምን በወጣህ ፋርመርስ የምትሰራ ሴት ትጠብሳለህ ? ሀሳቤን አንስቻለዉ
የቴዲ አፍሮ ዝግጅት በጣም የተመቸ ነበር ;;ጥሩ ጊዜ ማሳለፍህ ደስ ብሎኛል ከሴቶቹ ማፍጠጥ ባሻገር Laughing በነገራችን ላይ 50% ፓርቲው ላይ የነበሩ ሰዎች ከሌላ ስቴት የመጡ ናቸው ; የአትላንታ ሴቶች አንጀበኛ በመሆን ነው እንጂ የሚታወቁት በማፍጠጥ አይደለም Very Happy ነገር ግን እንደታዘብኩት አንዳንድ በተለያየ ምክንያት ሬሌሽንሽፓቸው አልሰራ ያለባቸው ሴቶች እንደዚህ የማፍጠጥ ባህሪ እንዳለባቸው ነው ;; ኤቭሪማን ኢዝ ዶግ ለሚለው ፍልስፍናቸው ፕሩፍ የሚፈልጉ ይመስላሉ Rolling Eyes አንዳንዶች መታየትና መደነቅ ይፈልጉ ይሆናል ወንዱ ሁሉ አግሬሲቭ ከሆነበቸው አንተ ከሚስትህ ጋር ሶፍት ታርጌት ነህ ማለት ነው ;;ቢያንስ ችግር እንደማትፈጥርባቸው ያውቃሉ ;; የፋርመር ነገር ሁላችንም እንደመጣን አይን የገለጽንበት ቦታ ነው ; ነገር ግን እዛ ሄደህ የምታገኘው አዳዲስ የመጡ ፍንዳታዎችን ነው ; ማን ከነሱ ጋር ሲፈነዳና ሲከስር ይኖራል እኔ የሚመቹኝ ዕድሜያቸው 26 ያለፈና እንደ ዕድሜያቸው አክት የሚያደርጉ እዚህ አገር ቢያንስ ሶስት አመት የቆዩ እና ጥቁር ያላወጡ ሴቶች ናቸው ;;
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ግግሌ 3

ኮትኳች

Joined: 03 Jan 2010
Posts: 113
Location: atlanta

PostPosted: Wed Feb 10, 2010 9:10 pm    Post subject: Reply with quote

Debzi እንደጻፈ(ች)ው:
ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ደብዚ ባልሺው ነገር በተወሰነ ደረጃ እስማማለው ;; የኔ እምነት ወይም ተስፋ ምንድነው እንበል ባለፈው ቴዲ አፍሮ አትላንታ መጥቶ የነበረ ጊዜ እንየው ብለን ወጥተን ነበር እና መቸም የመጠባበስ ነገር በጣም የሚበዛው በእንደዚህ አይነት ጊዜ ነውና እድላችንን እንሞክር ተባብለን እኔና ጓደኛዬ ሁለት አይናችን ውስጥ የገቡ ልጆችን ልናጫውት (ልናስደንስ Smile) ጠጋ አልን ጓደኛዬ ዳንስ ብሎ ነገር አይችልም ግን ዳውን ኽርዝ የሆነ ባህሪና መልክና ቁመናውም ለክፉ አይሰጥም ;ነገር ግን ማደነስ ስላልቻለ ብቻ የሴቶቹን አፒታይት ዘጋና ሴቶቹ ሹልክ ብለው ጠፉብን ;; አቋማቸው ግልጽ አይደለም ;የሚፈልጉትን በእርግጠኝነት አያውቁም ;ወይም ጓደኞቼ ምን ይሉኛል በማለት እየፈለጉት ይተዉታል ;;

እንዴት መደነስ ያቅተዋል ግን እሱ ? ወይስ እንደ ውልቅልቅ ስፕሊት እሰራለሁ ብሎ ወድቆ በዚያው ቀርቶ ነው ? የሆኖ ሆኖ ......እንደሚመስለኝ የጓደኛህ ዳንስ አለመቻል ሳይሆን ልጆቹን ሹልክ አርጎ ያጠፋቸው ምናልባት አይናቸውን የጣሉባቸው ሌሎች ወንዶች ይኖሩ ይሆናል :: እና እነሱን ለማሳደድ ነው የሄዱት :: ጓደኛህን አይዞህ በለው :: ደሞ ሚሚ ብትሄድ ቲቲ ትመጣለች ::
እንዴት ነሽ ደብዚ ! እንደው እንደምሳሌ ልጥቀሰው ብዬ ነው እንጂ እንዳልሺው ሴት ቢሄድ ሴት ይተካል ;; ችግሩ ምንድነው እንደዚህ አይነት ገጠመኞች የወንዱን ኮንፊደንስ በጣም ሰብረው ነው የሚያልፉት እዚህ አትላንታ ሴቶቹ እንደዚህ እያደረጉ ምነው ወንዱ ፈዘዘ ይላሉ ;; ምላሰኛና ብር ያለሽ ካልሆንሽ ዴት ለማድረግ አስቸጋሪ ይሆንብሻል ;; ኤንይዌይስ ጓደኛዬን ለማጽናናትሽ አመሰግናለው Wink
_________________
fan of the ethiopian renaisance
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Debzi

ዋና አለቃ

Joined: 02 May 2004
Posts: 2770
Location: Los Angeles, CA

PostPosted: Thu Feb 11, 2010 3:04 am    Post subject: Reply with quote

ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
Debzi እንደጻፈ(ች)ው:
ግግሌ 3 እንደጻፈ(ች)ው:
ደብዚ ባልሺው ነገር በተወሰነ ደረጃ እስማማለው ;; የኔ እምነት ወይም ተስፋ ምንድነው እንበል ባለፈው ቴዲ አፍሮ አትላንታ መጥቶ የነበረ ጊዜ እንየው ብለን ወጥተን ነበር እና መቸም የመጠባበስ ነገር በጣም የሚበዛው በእንደዚህ አይነት ጊዜ ነውና እድላችንን እንሞክር ተባብለን እኔና ጓደኛዬ ሁለት አይናችን ውስጥ የገቡ ልጆችን ልናጫውት (ልናስደንስ Smile) ጠጋ አልን ጓደኛዬ ዳንስ ብሎ ነገር አይችልም ግን ዳውን ኽርዝ የሆነ ባህሪና መልክና ቁመናውም ለክፉ አይሰጥም ;ነገር ግን ማደነስ ስላልቻለ ብቻ የሴቶቹን አፒታይት ዘጋና ሴቶቹ ሹልክ ብለው ጠፉብን ;; አቋማቸው ግልጽ አይደለም ;የሚፈልጉትን በእርግጠኝነት አያውቁም ;ወይም ጓደኞቼ ምን ይሉኛል በማለት እየፈለጉት ይተዉታል ;;

እንዴት መደነስ ያቅተዋል ግን እሱ ? ወይስ እንደ ውልቅልቅ ስፕሊት እሰራለሁ ብሎ ወድቆ በዚያው ቀርቶ ነው ? የሆኖ ሆኖ ......እንደሚመስለኝ የጓደኛህ ዳንስ አለመቻል ሳይሆን ልጆቹን ሹልክ አርጎ ያጠፋቸው ምናልባት አይናቸውን የጣሉባቸው ሌሎች ወንዶች ይኖሩ ይሆናል :: እና እነሱን ለማሳደድ ነው የሄዱት :: ጓደኛህን አይዞህ በለው :: ደሞ ሚሚ ብትሄድ ቲቲ ትመጣለች ::
እንዴት ነሽ ደብዚ ! እንደው እንደምሳሌ ልጥቀሰው ብዬ ነው እንጂ እንዳልሺው ሴት ቢሄድ ሴት ይተካል ;; ችግሩ ምንድነው እንደዚህ አይነት ገጠመኞች የወንዱን ኮንፊደንስ በጣም ሰብረው ነው የሚያልፉት እዚህ አትላንታ ሴቶቹ እንደዚህ እያደረጉ ምነው ወንዱ ፈዘዘ ይላሉ ;; ምላሰኛና ብር ያለሽ ካልሆንሽ ዴት ለማድረግ አስቸጋሪ ይሆንብሻል ;; ኤንይዌይስ ጓደኛዬን ለማጽናናትሽ አመሰግናለው Wink

ሰላም ግግሌ
ችግሩ ምን መሰለህ ? አንዳንዱ ወንድ ፈዞ ፈዞ ይቆይና አርባ አምስት ሲደርስ የሀያ ሶስት አመት ልጅ ያምረዋል :: የዛ እድሜ ሴቶች ደሞ ከኩያቸው ጋር ነው መሆን የሚፈልጉት ግፋ ቢል አንድ አምስት አመት የሚበልጣቸው :: አበሻ ካልተገኘ የውጭ አገር ሰው :: ይሞታል እንዴ ? ዋናው ነገር ሴቶቹን ብሌም ከማድረጋችሁ በፊት ከናንተ በኩል ልታስተካክሉት የምትችሉት ነገር እንዳለ ራስን መመርመር ጥሩ ነገር ነው ::
መአት ወንዶች መአት ሴቶች ተጋብተው ይኖራሉ :: ስለዚህ ምናልባት ችግሩ ከናንተ አቀራረብም ይሆናልና እስቲ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ ተወያዩ :: ከአክብሮት ጋር ::

ዋርካ ላይ ሁሌ ሴቶች ብሌም ስለሚደረጉ ነው ይህንን ልል የቻልኩት :: አነጋገሬ ጠንከር ብሎብህ ከሆነ በጣም ይቅርታ :: መልሴ ከዚህ በፊት ሲባል ለነበረው ጭምር ነውንጂ አንተ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አይደለም ::
_________________
Ke akbrot selamta gar!!
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

ዲጄው

ኮትኳች

Joined: 23 Aug 2006
Posts: 202

PostPosted: Sat Feb 13, 2010 8:34 pm    Post subject: Reply with quote

[quote="Debzi"][quote=""][quote="Debzi"]
እንደጻፈ(ች)ው:

ችግሩ ምን መሰለህ ? አንዳንዱ ወንድ ፈዞ ፈዞ ይቆይና አርባ አምስት ሲደርስ የሀያ ሶስት አመት ልጅ ያምረዋል :: የዛ እድሜ ሴቶች ደሞ ከኩያቸው ጋር ነው መሆን የሚፈልጉት ግፋ ቢል አንድ አምስት አመት የሚበልጣቸው :: አበሻ ካልተገኘ የውጭ አገር ሰው :: ይሞታል እንዴ ? ዋናው ነገር ሴቶቹን ብሌም ከማድረጋችሁ በፊት ከናንተ በኩል ልታስተካክሉት የምትችሉት ነገር እንዳለ ራስን መመርመር ጥሩ ነገር ነው ::
መአት ወንዶች መአት ሴቶች ተጋብተው ይኖራሉ :: ስለዚህ ምናልባት ችግሩ ከናንተ አቀራረብም ይሆናልና እስቲ ከጓደኛህ ጋር ቁጭ ብላችሁ ተወያዩ :: ከአክብሮት ጋር ::

ዋርካ ላይ ሁሌ ሴቶች ብሌም ስለሚደረጉ ነው ይህንን ልል የቻልኩት :: አነጋገሬ ጠንከር ብሎብህ ከሆነ በጣም ይቅርታ :: መልሴ ከዚህ በፊት ሲባል ለነበረው ጭምር ነውንጂ አንተ ላይ ብቻ ያነጣጠረ አይደለም ::

ደብዚ : እኔ ሁለቱንም ነው ብሌም የማደርገው :: ብዙ ብዙ ታሪክ አለ በወንዱም በሴቱም በኩል :: ማን ችግሩን እንደሚያስተካክለው ማንም አይውቅም :: ምክንያቱም ሁለቱም ሳይድ ያለውን እዉንታ መቀበል ሰለማይፈልግ ነው ::

ግግሌ 3: አትላንታ በጣም ይምቻል :: እዛ ያሉት ቺኮች ግን ከሌላው ስቴት ጋር ሳነጻጽራቸው ትንሽ ይቀራቸዋል :: ጥቁር ሴት ዴት ማድረግ ደግሞ እንደዘመኑ ፋሽን ይከቱሉታል የሚባለ ሀሜት አለ :: እውነት ነው ግን ሀሜቱ ?
This message expresses the views and opinions of the author and not necessarily those of CyberEthiopia, its staff or its affiliates. If you think this message is inappropriate or violates our rules and regulations , please notify the Administrators by clicking on the report button below.
Back to top
View user's profile Send private message Report post

Display posts from previous:   
Post new topic   Reply to topic    WARKA Forum Index -> Warka Intimate - ዋርካ ፍቅር All times are GMT + 1 Hour
Goto page Previous  1, 2, 3, 4, 5, 6, 7, 8, 9  Next
Page 4 of 9

Jump to:  
You cannot post new topics in this forum
You cannot reply to topics in this forum
You cannot edit your posts in this forum
You cannot delete your posts in this forum
You cannot vote in polls in this forum

Provided by CyberEthiopia.com , powered by phpBB © 2001, 2005 phpBB Group , Original Amharic translation by Ethiopic Open Source Translation modified by CyberEthiopia