News

Unable to display Facebook posts.
Show error

Error: Error validating access token: The session has been invalidated because the user changed their password or Facebook has changed the session for
Read More

Warka

Go to Warka (ዋርካ), the first and pioneering Ethiopian Discussion Forum in Amharic – since 1996

Warka Community (Forum and Chat)

Warka was the first, unique and independent web based forum allowing Ethiopians and friends of Ethiopia to discuss … Read More

Communiqué of Ethiopians in Switzerland – በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንኖር ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የ አቋም መግለጫ!

እኛ በስዊዘርላንድ እና ኦስትሪያ የምንገኝ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ላለፉት 27 ዓመታት በሃገራችን ተንሰራፍቶ የነበረው በትግራይ ህዝብ ነፃነት ግንባር የሚዘወረው ፀረ ህዝብ አፋኝና ኢዴሞክራሲያዊ ኣስተዳደር በሕዝባዊ ትግል ተወግዶ በሃገራችን የሰላም የዴሞክራሲና የ እኩልነት ኣየር መተንፈስ የጀመረችበት የለውጥ ሂደት እያጋጠሙት ባሉት … Read More

bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብና የፖሊቲካ ድርጅቶች

(የግል አስተያየት)
ባይሳ ዋቅ-ወያ

የሕወሓት ባልታሰበ ቀንና አኳኋን መንበረ ሥልጣኑን ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባንም መልቀቁ ቅጽበታዊ እንጂ ዘላቂ እፎይታ ሊያጎናጽፈን አልቻለም። አዲሱ አመራር ቃል የገባልንና በተግባር የተረጎመውን አንጻራዊ ነጻነትና ሰላም በደንብ ሳናጣጥም “ጥያቄያችን አልተመለሰልንም” የሚል የተቃውሞ ድምጽ ከያቅጣጫው ተሰማ። በሌላ … Read More

Ermias Amelga

Amelga, LLC announces letter released by Ermyas Amelga from Kilinto Prison in Ethiopia

FOR IMMEDIATE RELEASE Contact AmelgaLLC@gmail.com Wednesday,

January 2, 2020 ADDIS ABABA, ETHIOPIA — Amelga, LLC announces letter released by Ermyas Amelga from Kilinto Prison in Ethiopia.

Ermias Amelgaድፍን አንድ አመት!… በህግ ሊያስጠይቀኝ የሚችል ምንም አይነት የወንጀል ድርጊት ባልፈጸምኩበት እና ለክስ የሚያበቃ … Read More

The Selected Judgments of Chief Justice Kitaw Yitateku – የ አፈንጉስ ቅጣው ይታጠቁ ችሎት ምርጥ ፍርዶች – by Ayele Woubshet Ayele

Chief Justice Kitaw Yetateku

This book by Ayele Woubshet Ayele, great-grandson of Afenegus Kitaw Yetateku, is a compilation of the judgments made by the Imperial Supreme Court during Chief Justice Kitaw Yitateku’s tenure. By presenting 26 cases regarding inheritance, Read More