ሁላችንም ፍራንክፈርት ደረስንና የኮቴ አስከፈሉን
ምሥጢረ ኃይለ ሥላሴ – ዙሪክ/ስዊዘርላንድ
በአውሮፓ የኢትዮጵያውያን የባሕልና የስፖርት ፌደሬሽን አስተባባሪነት ለ13ኛ ጊዜ ያዘጋጀው የእግር ኳስ ውድድር እ.አ.አ. ከሐምሌ 15-18 በፍራንክፈርት ከተማ ተካሂዷል። በ1ኛ ዲቪዚዮን 18 ቡድኖች፣ በ2ተኛ ዲቪዚዮን 12 ቡድኖች ተመድበው፣ በወጣቶችም ከ7-10 እና ከ11-14 ዕድሜ ክልል ውስጥ ባሉ … Read More