bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

የኢትዮጵያ ሰፊ ሕዝብና የፖሊቲካ ድርጅቶች

(የግል አስተያየት)
ባይሳ ዋቅ-ወያ

የሕወሓት ባልታሰበ ቀንና አኳኋን መንበረ ሥልጣኑን ብቻ ሳይሆን አዲስ አበባንም መልቀቁ ቅጽበታዊ እንጂ ዘላቂ እፎይታ ሊያጎናጽፈን አልቻለም። አዲሱ አመራር ቃል የገባልንና በተግባር የተረጎመውን አንጻራዊ ነጻነትና ሰላም በደንብ ሳናጣጥም “ጥያቄያችን አልተመለሰልንም” የሚል የተቃውሞ ድምጽ ከያቅጣጫው ተሰማ። በሌላ … Read More

የዘርና የቋንቋ ሥርዓተ- መንግሥት አገር ያተራምሳል

ታፈሰ በለጠ

በአሁኑ የኢትዮጵያ ሁኔታ የክልል፣ የዘር፣ የጎሣ፣ የጎጥና የቋንቋ ሥነ መንግሥታዊ ቡድኖች አሉ፡፡ በዜግነት ላይ የተመሠረተና አገር-አቀፍ ቡድን ካልተጠናከረ አንድ ቡድን ብቻውን አገሪቱን ማስተዳደር አይችልም፡፡ ምንጊዜም አናሳ ሆኖ ነው የሚገኘው፡፡ ወያኔ ብቻውን ኢትዮጵያን ማስተዳደር ስላልቻለ የአማራን እንዲሁም የኦሮሞና የደቡብ … Read More