Journalist Reeyot Alemu released – ርዕዮት ዓለሙ የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች

Journalist Reeyot Alemu released
ርዕዮት ዓለሙ የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች
በሽብር ወንጀል ተፈርዶባት በይግባኝ በአምስት ዓመት ፅኑ እስራት ተቀጥታ በማረሚያ የነበረችው ጋዜጠኛ ርዕዮት ዓለሙ ትናንት የአመክሮ ጊዜዋ ተጠናቆ ከእስር ተለቀቀች።
በይግባኝ ባደረገችው ክርክር የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የጋዜጠኝነት ሙዋየዋን በመጠቀም የሽብር ቡድንን ደግፋለች በሚል ወንጀል ብቻ ጥፋተኛ ናት በማለት የ14 ዓመቱን ቅጣት ወደ 5 ዓመት ዝቅ አድርጎት እንደነበር የሚታወስ ነው።
Source: Petros Ashenafi Kebede
Also listen to Alemneh Wasse