bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ

ባይሳ ዋቅ-ወያ

ሰሞኑን የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያስተላለፋቸውን ሁለት ውሳኔዎች በተመለከተ ዜጎች ከያቅጣጫው የተሰማቸውን
ገልጸዋል፣ በመግለጽም ላይ ናቸው። ነገሩ ሳይታሰብ በድንገት የተከሰተ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ መንግሥት ዘመን
ሊከሰት ይችላል ብለን ስላልጠበቅን፣ ብዙዎቻችንን ግራ አጋብቷል።

ይቅጥሉ – ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ