የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ – ታፈሰ በለጠ

Flag_of_Ethiopia_(1975–1987).svg

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ ታሪካዊነቱም ሆነ ዓላማው ጥንታዊ ነው፡፡ አንድ አገር የሚለየውና
የሚታወቀው በድንበር፣ በሕዝብና በሰንደቅ ዓላማ ነው፡፡ አንድ አገር አንድ ሰንደቅ ዓላማ ብቻ ነው የሚኖረው፡፡
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከላይ ወደ ታች፥ አረንጉዋዴ፥ ቢጫና ቀይ ቀለማት ናቸው፡፡ ይህ የሕዝብ ሰንደቅ
ዓላማ ነው፡፡ የነዚህ ቀለማትና ቅርስ የተረጋገጠው ከዳግማዊ ምኒልክ ጊዜ በፊት ጀምሮ ነው፡፡ ቀደም ብሎም ኢትዮጵያ
መንግሥታዊ አስተዳደር ከነበራት ዘመን ጀምሮ ይህ ሰንደቅ ዓለማ በሕዝብ ሲውለበለብ ቆይትዋል፡፡

ማንበብ ይቀጥሉ

Ethiopian Flag – by Tafesse Belete