የኢትዮጵያ ዘውጋዊ ክፍፍሎችና የመፍትሄ ሃሳብ – መሳይ ከበደ

ይህ ጽሁፍ በቅርቡ ቪዥን ኢትዮጵያ ከኢሳት ቴሌቪዥን ጋር በመተባበር ባዘጋጀው ጉባኤ ላይ ያቀረብኩት ነው።

Mesay-Kebede-e1454683564190የኢትዮጵያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አሁን በስልጣን ላይ ያለውን መንግስት በሰላም ወይም በሃይል ከስልጣን ለማውረድ  ቢችሉም እንኳን፤ ባለፉት 24 አመታት የተዘረጋውን ዘውጋዊ ክፍፍል ለማብረድና ብሄራዊ አንድነትን መልሶ ለመገንባት … Read More