ዲያስፖራውና የዜግነት ጥያቄ – ባይሳ ዋቅ-ወያ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ ዲያስፖራዎች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመካሄድ ላይ በሚገኘው የለውጥ ሂደት እንዲካፈሉ ጥሪ ካደረጉበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወዳገራቸው መመላሰቸውን ሳስተውል፣ እነዚህ ተመላሾች በተለይም የፖሊቲካ ድርጅት መሪዎችና አክቲቪስቶች ከብዙ ዓመታት በኋላ በሰላም መመለሳቸውን እንጂ ከተመለሱ በኋላ በፖሊቲካው እንቅስቃሴ … Read More