የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ – ታፈሰ በለጠ

Flag_of_Ethiopia_(1975–1987).svg

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሰንደቅ ዓላማ ታሪካዊነቱም ሆነ ዓላማው ጥንታዊ ነው፡፡ አንድ አገር የሚለየውና
የሚታወቀው በድንበር፣ በሕዝብና በሰንደቅ ዓላማ ነው፡፡ አንድ አገር አንድ ሰንደቅ ዓላማ ብቻ ነው የሚኖረው፡፡
የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ከላይ ወደ ታች፥ አረንጉዋዴ፥ ቢጫና ቀይ ቀለማት ናቸው፡፡ ይህ የሕዝብ ሰንደቅ… Read More

bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

ዲያስፖራውና የዜግነት ጥያቄ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዓቢይ ዲያስፖራዎች ወደ ኢትዮጵያ ተመልሰው በመካሄድ ላይ በሚገኘው የለውጥ ሂደት እንዲካፈሉ ጥሪ ካደረጉበት ጊዜ ጀምሮ ብዙ ኢትዮጵያውያን ወዳገራቸው መመላሰቸውን ሳስተውል፣ እነዚህ ተመላሾች በተለይም የፖሊቲካ ድርጅት መሪዎችና አክቲቪስቶች ከብዙ ዓመታት በኋላ በሰላም መመለሳቸውን እንጂ ከተመለሱ በኋላ በፖሊቲካው እንቅስቃሴ … Read More

ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ፤ ከአንባገነናዊ ሥርዓት ወደ ዲሞክራሲ

ኢትዮጵያ በለውጥ ጉዞ፤ ከአንባገነናዊ ሥርዓት ወደ ዲሞክራሲ

ለውጡየሰነቃቸውተስፋዎች፣የተወሰዱበጎእርምጃዎችእናያንጃበቡአደጋዎች ድልድይ፤በአውሮፓየኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያዊያን የኢትዮጵያዊያንየውይይትመድረክ አቅራቢ፤ ያሬድ ኃይለማርያም ሐምሌ 28 ቀን 2018 ብራስልስ፣ ቤልጂየም

ኢትዮጵያ ባለፉት 27 ዓመታት የሕግ የበላይነት በገፍ የተጣሰባት፣ ነጻ ዳኝነት እና ፍትህ የተጓደለባት፣ ሰብአዊ መብቶች እና የዜጎች መሰረታዊ ነጻነቶች ያለ … Read More