Dr Abye Ahmed

Thank you Dr. Abiy!

By Admasu Workneh

Thank you Dr. Abiy!

What has occurred in Ethiopia in recent months is nothing short of a miracle. The speed of change that is taking place in our country is quite amazing. For Ethiopians in the diaspora … Read More

bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ – ባይሳ ዋቅ-ወያ

ያገሩን ሰርዶ ባገሩ በሬ

ባይሳ ዋቅ-ወያ

ሰሞኑን የኢህአዴግ የሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ ያስተላለፋቸውን ሁለት ውሳኔዎች በተመለከተ ዜጎች ከያቅጣጫው የተሰማቸውን
ገልጸዋል፣ በመግለጽም ላይ ናቸው። ነገሩ ሳይታሰብ በድንገት የተከሰተ በመሆኑ ብቻ ሳይሆን በኢህአዴግ መንግሥት ዘመን
ሊከሰት ይችላል ብለን ስላልጠበቅን፣ ብዙዎቻችንን ግራ አጋብቷል።

ይቅጥሉ Read More

Open letter to Dr Abye – By Abera Yemane-ab

ለክቡር ዶክተር አብይ አህመድ

የአትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር

አዲስ አበባ

ክቡር ሆይ

ትላንት፣ ግንቦት 28 ቀን 2010 አም የኢህአዴግ ስራ ስፈጻሚ ኮሜቴ በቁልፍ የአኮኖሚ ተግባር የተሰማሩና እስካሁን በመንግስት ቁጥጥር ስር ያሉ አገልግሎት ሰጪና አምራች ድርጅቶች በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ ለግል ባለሀብቶች … Read More

ሰበር ዜና -አንዳርጋቸው ጽጌ ከቃሊቲ ማረሚያ ወጥቷል

ሰበር ዜና -አንዳርጋቸው ጽጌ ከቃሊቲ ማረሚያ ወጥቷል

andargachew tsige
andargachew tsige

የቦሌ መንገድ በመኪና ጥሩንባ ጩኽት ደምቃለች!

አንዲ ወደቤቱ እየመጣ ነው!

በኢትዮጵያ የኢንግሊዝ ኤምባሲ መኪናዎች በቃሊቲ ማረሚያ ቤት በር ጠብቀው ወስደውታል።

የአንዳርጋቸዉ ጽጌ እህት ወ/ሮ ኑኑ ጽጌ ጨምሮ ከተለያየ ቦታ የመጡ የአዲስ … Read More

ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር
ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር

PDF – ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር

ዶክተር አብይ አህመድ ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያደረጉት ሙሉ ንግግር
የተከበሩ አፈ-ጉባዔ
የተከበራችሁ የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት አባላት
የተከበራችሁ … Read More