እስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ይፈታሉ ተባለ

27752027_1810488038983064_7570673131217017344_nእስክንድር ነጋና አንዱዓለም አራጌን ጨምሮ ታራሚዎችና ጉዳያቸው በክስ ሂደት የነበሩ 746 ግለሰቦች በይቅርታና ክሳቸው ተቋርጦ እንዲለቀቁ መወሰኑን ጠቅላይ አቃቤ ህግ ገለፀ

በተለያዩ ወንጀሎች ፍርደኛ የነበሩ 417 ታራሚዎች ይቅርታ እንዲደረግላቸው በይቅርታ ቦርድ ተወሰነኗል።
የፌዴራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ዛሬ እንዳስታወቀው ጉዳያቸው በፍርድ … Read More

bayisaa ባይሳ ዋቅ-ወያ

እያንዣበበ ያለው አደጋና ማድረግ ያለብን (ባይሳ ዋቅ-ወያ)

ለውይይት መነሻ

“ከየት እንደምጀምር ግራ ገባኝ እንጂ ማድረግ ያለብኝን ጠንቅቄ አውቃለሁ፣” አለች ቢምቢዋ ባህር ዳር ራቁታቸውን ፀሃይ ለመሞቅ የተኮለኮሉትን የነጭ ቱሪስቶች ዕርቃነ ሥጋ እየቃኘች።

መግቢያ

በቅርቡ “ድርድር ከወያኔ ጋር” የሚል ጽሁፍ ባንዳንድ ድህረ ገጾች አሳትሜ ነበር። በጽሁፎቹ ይዘት የረኩ በርካታ … Read More